ንባብ አማርኛ ለመማር ።

| Mar 18, 2026 min read

ይሄ ነገሮቹ አማርኛ ለመማር አደረግኩ ፡

  • መጽህፉ Colloquial Amharic ከደራሲ David Appleyard ።
  • ብዙ ማስታወሻዎች በ Anki Flashcards ላይ አሉ ።
  • እርካስ ወይም ነጻ መጽህፎች በ internet ላይ አሉ ።