Posts

የእግር ኳስ ጥሩ ዜና ።

ሊድስ ዩናይትድ ሁልጊዜ ያሸንፋል ! በዚህ ሳምንት ሊድስ ከ ማንቸስተር ዩናይትድና ዎልቭስ ማሽነፍ አከናወነ ። አስልጣኝ ዳኒኤል ፋርክ በጣም ጥሩ ስራ አደረገ ። ገና እፍ ኤ ኩፕ ማሸነፍ ይችላል ፣ ጥሩ ውቅት ይሆናል ።

ንባብ አማርኛ ለመማር ።

ይሄ ነገሮቹ አማርኛ ለመማር አደረግኩ ፡ መጽህፉ Colloquial Amharic ከደራሲ David Appleyard ። ብዙ ማስታወሻዎች በ Anki Flashcards ላይ አሉ ። እርካስ ወይም ነጻ መጽህፎች በ internet ላይ አሉ ።

የመጀመሪያ ማስታወሻ!

የኔ መጀመሪያ ጽሁፍ ሰላም ። ይሄ የኔ መጀመሪያ ጽሁፍ እጽፋለሁ ። አማርኛ እየተማርኩ የበለጠ እጽፋለሁ ።