የእግር ኳስ ጥሩ ዜና ።

| Apr 18, 2026 min read

ሊድስ ዩናይትድ ሁልጊዜ ያሸንፋል !

በዚህ ሳምንት ሊድስ ከ ማንቸስተር ዩናይትድና ዎልቭስ ማሽነፍ አከናወነ ። አስልጣኝ ዳኒኤል ፋርክ በጣም ጥሩ ስራ አደረገ ። ገና እፍ ኤ ኩፕ ማሸነፍ ይችላል ፣ ጥሩ ውቅት ይሆናል ።